🌱 "
የረመዳን ወር ቢጠናቀቅም የአላህ መብት ግን እስከ ሞት ድረስ አያልቅም። "እርግጠኛው (ሞት) እስኪመጣ ድረስ ጌታህን ተገዛ"። አላህ የረመዳን ጌታ ነው፤ የሻዋልም ጌታ ነው፤ እንዲሁም የዓመቱ ወራት ሁሉ ጌታ ነው።"
• "ስለዚህ
በሁሉም ወራት አላህን ፍሩ። ሃይማኖታችሁን ጠብቁ፤ ሃይማኖታችሁን ጠብቁ፤ በሕይወታችሁ ሁሉ ሃይማኖታችሁን ጠብቁ። እሱ በአላህ ዘንድ ዋነኛው ሀብታችሁ ነውና፤ ከእሳትም መዳኛችሁ ነው።"
• "ስለዚህ ሃይማኖታችሁን ጠብቁ፤ በሁሉም ወራትና በሁሉም ጊዜያትም አጥብቃችሁ ያዙት። የረመዳን ወር በምስጋና፣ በምሕረት ልመና (እስቲግፋር) እንዲሁም በመጾምና በመስገድ እንድንበረታ ላደረገን አላህ በታላቁ ችሮታው በመደሰት ይከተላል።"
🔵 @TewhedandSuna 🌐