⚡️የዱንያ ምርጥ ቀናት ማን እንደሆኑ ታውቃለህ❔ረሱል
🤩 {
🤩} እንዲህ ብለዋል፦
ما مِن أيّامٍ العملُ الصّالحُ فيها أحبُّ إلى اللَّهِ من هذِهِ الأيّام يعني أيّامَ العشرِ،
“በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈጸም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆኑባቸው ቀናት የሉም። እነዚህ አስር ቀናት የተባሉት የዙል ሂጃህ የመጀመሪያ አስርቱ ቀናቶች ናቸው።
በእነሱ ውስጥ መልካም ስራዎችን ለመስራት ዝግጁ ነህ❔🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤
🤩