👉ኢትዮጵያ 590  ግድቦችን ለመገንባት አቅዳለች ተባለ

🌟ግንባታው ወንዞች ባሉባቸው ወረዳዎች ሁሉ ይሆናል ተብሏል።

🚥ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 24 ዓመታት ውስጥ በአባይ (ናይል)፣ በዋቢ ሸበሌ፣ በገናሌ፣ በዳዋ፣ በኦሞ፣ በባሮ፣ በቴክዜ እና በአዋሽ እና ሌሎች ዋና ዋና ወንዞች ላይ 40 ትላልቅ እና 300 መካከለኛ መጠን ያላቸው የሃይድሮ ኤሌክትሪክ እና የመስኖ ግድቦችን ለመገንባት አቅዳለች።

☄ሀገሪቱ በእነዚህ ወንዞች ገባሮች ላይ ቢያንስ 250 ተጨማሪ መካከለኛ እና ትናንሽ ግድቦችን ለመገንባትም አቅዳለች ነው የተባለው።

⏺ይህ ታላቅ መርሃ ግብር በመላው ኢትዮጵያ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨትን፣ የመስኖ ስራዎችን፣ የውሃ አስተዳደርን እና የግብርና ልማትን ለማስፋፋት ያለመ ነው።

Via Great Africa

@etconp

Comments

Be the first to add a comment