🌱 አብሽሩ ...
༺❀༻
𝆺𝅥   𝆺𝅥   𝆺𝅥  

๏ ይገባኛል ብዙ ችግሮች አሉ። ብዙ መከራዎች ዙሪያችሁን ከበው ሊጥሏችሁ እየሞከሩ ነው። ሰው ሁሉ ጀርባ ሰጥቷችሁ ሊሆንም ይችላል። ወይም የሆነ ደስ የማይል ስሜት ተቆጣጥሯችሁ ዱንያን እስከ ጥግ ጠልታችኋት ሊሆን ይችላል።

ግን ያልፋል!! አዎ በደንብ ነው የሚያልፈው

๏ አሁን የሚረዳችሁ ሰው ባይኖር አሊያም ለመናገር ድፍረቱንም አቅሙንም ብታጡ ፣ ተስፋ ለመቁረጥ 11ኛው ሰአት ላይ ብትደርሱና ህይወት ከፊቷም ከኋላዋም ጨለማ ብትሆንባችሁ አብሽሩ ነገ ሌላ ቀን ነው። ነገ ይነጋል አትጠራጠሩ!

๏ አንድ እውነት ሹክ ልበላችሁ "አብዘሀኛው ሰው የሚኖረው በተስፋ ነው" አዎ በተስፋ ነው። ነገ ይነጋል ብሎ በመጠበቅ ነው የሚኖረው። ሁላችንም ተስፋችንን እስካላጣን ድረስ መኖር ይቀጥላል። ጌታችንም ከተስፋችን ጋር እንደሚያገናኘን ጥርጥር የለውም።

๏ ብቻ ትንሽ ታገሱ! ትንሽ ብቻ!   

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

Comments

Be the first to add a comment