⚠️⚠️ ወርሃ ዙል ቀዕዳ ❗️

🤩 ረሱል (🤩) እንዲህ ብለዋል፦

“አመት አስራ ሁለት ወራት ነው። ከነሱ ዉስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው። ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ፤ ዙልቂእዳ ዙልሂጃና ሙሀረም ናቸው። ሌላው ደግሞ በጁማዳና በሻዕባን መካከል ያለው የሙደር (ጎሳዎች የታወቁበት)  የ‘ረጀብ’ ወር ነው።”

📚 ቡኻሪ (3197) ሙስሊም (1679) ዘግበውታል


✈️⛓😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢
🤩

Comments

Be the first to add a comment