👉ለአርሶ አደር የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እግድ ተነሳ

​የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከቀን 14/12/18 ዓ.ም ጀምሮ በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ ተጥሎ የነበረውን የዝውውር እና የሶስተኛ ወገን ማስተላለፍ እግድ ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን አሳወቀ።

​📌 ቁልፍ ነጥቦች፡
​የተነሳበት ምክንያት፡ በእግዱ ምክንያት በጽ/ቤቶች እየተከሰቱ ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት።

​አቅጣጫ፡ ሂደቱ በመመሪያ ቁጥር 20/2013 መሰረት በከፍተኛ ጥንቃቄ እና በጥብቅ ዲስፕሊን መፈጸም እንዳለበት ተገልጿል፤

​የሚመለከተው አካል፡ ለ11ዱም ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ለሚመለከታቸው ዘርፎች የተላለፈ ነው።

​@etconp

Comments

Be the first to add a comment