⭐️ልቅ የሆነው ተክቢራ (التكبير المطلق)፦⏩ይህ ተክቢራ ዙልሂጃ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድረስ በየትኛውም አጋጣሚ (በመስጅድ፣ በቤት፣ በሱቅ፣ በመንገድ፣ ጠዋት፣ ማታ……) ያለምንም ገደብ የሚባል ዚክር ሲሆን። ልክ ዙልሂጃ 13ኛው ቀን ላይ ፀሀይ እንደገባች ይጠናቀቃል።
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤
🤩