አለምዓቀፍ ህንጻ ነዳፊ
ዛሀ ሀዲድ
እንዴት ህንጻ ነዳፊ ለመሆን እንደፈለገች ከተናገረችው።
"ዕድሜዬ ስድስት ዓመት እያለ፣ አክስቴ በሰሜን ኢራቅ በምትገኘው ሞሱል ከተማ ውስጥ ቤት ታሰራ ነበር። ህንጻ ነዳፊው የአባቴ የቅርብ ጓደኛ ስለነበረ የቤቱን ንድፎች እና ሞዴሎች ይዞ ወደ ቤታችን ይመጣ ነበር። ሞዴሉን በሳሎናችን ውስጥ ማየቴን አስታውሳለሁ፤ በውስጤ የሆነ ትልቅ ጉጉት ቀሰቀሰብኝ—የህይወት ጉዞዬ የጀመረው ያኔ ነበር።"
ዛሃ ሃዲድ
ዛሃ ሃዲድ በ2012 እ.አ.አ ከዘ ጋርዲያን (
The Guardian) ጋዜጣ ጋር ባደረገችው ቃለ ምልልስ፣ ለህንፃ ንድፍ ፍላጎት እንዲያድርባት ስላደረጓት የቀድሞ ትዝታዎቿ ስታንጸባርቅ ከተናገረችው የተወሰደ።
Via Enez Desig Associates
🎬ሙሉ ታሪክዋ ማዳመጥ ከፈለጉ ከታች ባለዉ የ Youtube ቻናላችን ይመልከቱ
👇https://youtu.be/MEcXgWQQCIg?si=JBNpqMQ09zdEooG_@etconp