👉የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

🏛ታዕካ ነገሥታት በአታ ለማርያም ቤ/ክ (አራዳ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 08) ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል G+7 ህንፃ የመጀመሪያ ዙር የግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

🌟የተወዳዳሪዎች መስፈርት

-ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ (GC/BC Four and above)
-  የጨረታ ሰነድ ዋጋ: 2,500 ብር (ከጥቅምት 02 - 10 ቀን 2019 ዓ.ም. ይሸጣል)
- የጨረታ ማስከበሪያ (CPO): 200,000 ብር
- የሰነድ ማስገቢያ: እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 08:00 ሰዓት ድረስ
- ጨረታ መክፈቻ: ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 08:30 ሰዓት

📞 ለበለጠ መረጃ: +251 911 66 63 15
ታዕካ ነገሥታት በአታ ለማርያም ቤ/ክ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር

@etconp

Comments

Be the first to add a comment