⭐️ ወንድሜ ሴት ልጅ የሙከራ ስርጭት አይደለችም እንደ ቻናል ጆይን ሪሙቭ ማለት የአኼራ ቤትክን ያበላሻል….

በሴቶች ጉዳይ አላህን እንፍራ

አንችም ቆፍጠን በይ ማንም እዬመጣ
ዳውሎድ እንዳያደርግሽ ክብርሽን ጠብቂ

🛫⛓😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 👇🟢
🤩

1 comment