👉የቻይናዊ ባለሃብት የሆነ ግራንዴር ሴራሚክ ማምረቻ የተባለ ግዙፍ ፋብሪካ ዛሬ ተመርቋል።

የሚገኝበት ከተማ ፦ ሞጆ

ፋብሪካው ያረፈበት ቦታ ፦ 300,000 ካሬ ሜትር

የወጣበት ወጪ ፦ ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ

የፈጀው ጊዜ ፦ ከዕቅድ እስከ ሙሉ ሥራ ማስጀመር 9 ወር

የጥሬ እቃ ምንጭ፦ 80 በመቶ ከአካባቢው (በ100 ኪ/ሜ ውስጥ)

በአሁኑ ወቅት 60×60 ሴራሚክ በስፋት ማምረት ጀምሯል።

80x80፣ 60x120፣ 70x140 እና 80x160 ወደፊት የሚመረቱ የንጣፍ መጠኖች ናቸው።

Via TikVah

@etconp

Comments

Be the first to add a comment