قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
🌱
ሰላት ዕድሜ
ቢሆን
ማሰላመት ሞት ነው
ጥያቄው እኛስ በትክክል ሰግደናል ወይ?
🌱
መወለድ አዛን
ቢሆን
ሞት ኢቃማ ነው
ጥያቄው እኛስ ጠሃራ ላይ ነን ወይ?
☀️
የዚህች ዓለም ሕይወት የዚህኑ ያህል አጭር ናት...
ስለዚህ ሁሌም መዘጋጀት ግድ ይላል። •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤
@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ
🌱
] ❞
Comments
Be the first to add a comment