👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. ሲቪል መሐንዲስ / አካውንቲንግ ኤክስፐርት (ተራ ቁጥር 2)
የትምህርት ደረጃ: መጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል መሐንዲስ (Civil Engineering) እና ተያያዥ
የሥራ ልምድ: 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
2. ድራፍት ፐርሰን (ተራ ቁጥር 3)
የትምህርት ደረጃ: መጀመሪያ ዲግሪ በአርክቴክቸር (Architecture) / በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት (Construction Management) እና ተያያዥ
የሥራ ልምድ: 1 ዓመትና ከዚያ በላይ (በአሉሚኒየም ላይ የሠራ ቢሆን ይመረጣል)
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
3. አርክቴክት (ተራ ቁጥር 10)
የትምህርት ደረጃ: በአርክቴክቸር (Architecture) እና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት (Construction Management) ወይም ተያያዥነት ባለው የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ
የሥራ ልምድ: 1 ዓመትና ከዚያ በላይ
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

ማመልከቻ ዝግጅት (በኢሜይል)
አስፈላጊ ሰነዶች፡ የትምህርት ማስረጃዎች፣ የሥራ ልምድ ማረጋገጫዎች እና ማመልከቻ ደብዳቤ (Application Letter/CV) በአንድ ላይ በማያያዝ በአንድ የፒዲኤፍ (PDF) ፋይል ብቻ ያዘጋጁ።

የማመልከቻ ኢሜይል፡ hrtracon@gmail.com

ዋና ማሳሰቢያ (Subject Line)፦ ኢሜይል ሲልኩ በኢሜይሉ ርዕስ (Subject) ላይ የሚያመለክቱበትን የሥራ መደብ ስም (Job Title) በግልጽ መጻፍ አለብዎት። ካልተጻፈ ማመልከቻው ውድቅ ይሆናል።

በአካል ቀርቦ ማመልከት
በአካል መጥተው ማመልከት የሚፈልጉ አመልካቾች፤ ሰነዶቻቸውን ይዘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የድርጅቱ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 15 ላይ በግንባር ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ።

@etconp

Comments

Be the first to add a comment