قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
🌱
"ትልልቆቹ በሮች ቁልፎቻቸው ትናንሽ ናቸው..
ስለዚህ የምኞቶችህ ትልቅነት ተስፋ አያስቆርጥህ! ምናልባት ወደ ፈጣሪ የምታደርሳት አንዲት ጸሎት (ዱዓ)፤ የማይቻለውን ታመጣልህ ይሆናልና..
ብቻ 'ጌታዬ ሆይ' በል::"
▢
@TewhedandSuna
Comments
Be the first to add a comment