🌱 ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል!

የምንመኛቸው የስኬት ግቦች ጋር ለመድረስ ይብዛም ይነስ የምንከፍለው ዋጋ አለ። ያን ላለመክፈልና በአቋራጭ ለመድረስ የምናደርገው ሽወዳ ፤ መንገዱን ከማርዘም ያለፈ ትርፍ የለውም። ምክንያቱም ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል!

@tewhedandsuna
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

2 comments

⚡حنان🌱ولسوف🌱 يعطيك ربك 🍂فترضا👑
ለምትሰጡን አንቃቂ አስተማሪ ሀሳቦች ጀዛ ከላህ ኸይረን