• قال النبي محمد ﷺ : -

(إنَّ أعظمَ الأيامِ عندَ اللهِ -تباركَ وتعالى- يومُ النحرِ ).

🤩 ረሱል (🕋) እንዲህ ብለዋል፦
“የላቀውና የተባረከው አላህ ዘንድ ታላቅ የሆነ ቀን የነኽር (የእርድ) ቀን ነው።”

📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 1765

1 comment