🚧 የመንገድ ስንጥቅ (Road Cracking) – የጥራት ችግር ወይስ የመሬት እንቅስቃሴ?

በምስሉ ላይ በመንገዱ ወለል ላይ የሚታዩት ብዙ የተያያዙ ስንጥቆች (Alligator Cracking) የመንገድ ጥገናና የጥራት ቁጥጥር ትኩረት እንደሚፈልግ ያመለክታሉ።

እንደዚህ ያሉ ስንጥቆች ከሚከተሉት ምክንያቶች ሊመጡ ይችላሉ፦

🔹 በመንገዱ መሠረት የSubgrade ደካማነት።
🔹 በቂ ያልሆነ Compaction።
🔹 ከመጠን በላይ የተሸከርካሪ ጭነት።
🔹 የውሃ መግባትና የDrainage ችግር።
🔹 የAsphalt Layer ውፍረት ወይም ጥራት ችግር።

⚠️ እንዲህ ያሉ ስንጥቆች በጊዜ ካልተጠገኑ ወደ Potholes እና የመንገድ ትልቅ ብልሽት ሊያድጉ ይችላሉ።

💬 የምህንድስና ጥያቄ!

በዚህ ምስል ላይ የምታዩት የመንገድ ስንጥቅ ዋና መንስኤ ምን ሊሆን ይችላል?

1️⃣ Poor Compaction
2️⃣ Weak Subgrade
3️⃣ Poor Drainage
4️⃣ Heavy Traffic Loading

እንደ ባለሙያ ያላችሁን ሀሳብ በComment አካፍሉን👇

      ━━━━━━━━━━━━━━

​​🌐ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp

1 comment

poor drainage and inadequate Asphalt layer thinness