በኢትዮጵያ ተጨማሪ 145 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል።

የሟቾቹ ዝርዝር መረጃ

~ 1ኛ ሟች ከአዲስ አበባ ወንድ 64 ዓመት በህክምና ላይ የነበረ

~ 2ኛ ሟች ከአዲስ አበባ ወንድ 65 ዓመት በህክምና ላይ የነበረ

~ 3ኛ ሟች ከአዲስ አበባ ወንድ 65 ዓመት በህክምና ላይ የነበረ

~ 4ተኛ ከአዲስ አበባ ሴት 90 ዓመት በጤና ተቋም በህክምና ላይ የነበረች

~5ተኛ ከአዲስ አበባ ሴት 40 ዓመት ከአስከሬን ላይ የተወሰደ ናሙና
@tenaet
@tenaetbot

10 comments

Nevy RiRi
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በኢትዮጵያውያን ላይ የተሴረውን ሴራ አንተ አክሽፍ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት ሀገርሽን ጠበቂ ሰይፈኛው ሀያሉ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሴራዎቹን ሁሉ በእሳት ሰይፍህ አመድ አድርግ 🙏🙏🙏
አባት ሆይ ኢትዬጵአን አገራችንን አስባት
ስቄ አለፍኩት እንጅ መቸ ሳይገባኝ ቀረ🙅
የሰራዉይ አምላክ አስበን 🙏🙏🙏😥😥😥
ስቄ አለፍኩት እንጅ መቸ ሳይገባኝ ቀረ🙅
ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን አባት ሆይ 🤲🤲🤲
Tesfa Yalelet
Y
ብሌን ድንግል ማርያም ልጅ
Tesfa Yalelet
Y
😭😭😭😭😭