@Yimulu

በሞባይል አፕ በመጠቀም የኢትዮ ቴሌኮም ኤሌክትሮኒክ ቫውቸር ሞባይል ካርድ የሚሸጡ ቸርቻሪዎች የሚያገኝዋቸው ጥቅሞች

1. የዋጋ ቅናሽ ወይም ኮሚሽን 10% ይሰጣቸዋል። ለምሳሌ የ 100 ብር ካርድ በ 90 ብር ይሰጣቸዋል። የ 10% ቅናሽ ለሁሉም ሞባይል ካርድ አይነቶች ያጠቃልላል
2. ካርድ የሚገዛው ሰው 5% ቦነስ ይጨመርለታል። ለምሳሌ የ100 ብር ካርድ ለሚገዛ ሰው 105 ብር ይሆንለታል ማለት ነው
3. ማንኛውም የአንድሮይድ ስማርት ስልክ ያለው ሰው በችርቻሮ በመሸጥ ተጠቃሚ መሆን ይችላል። ለምሳሌ አንድ ሰው በትንሹ በቀን 5000 ብር ቢሸጥ 500 ብር በወር ደሞ እስከ 15,000 ብር የተጣራ ትርፍ ያገኛል ማለት ነው። በብዛት በሸጡ ቁጥር የሚያገኙት ኮሚሽን በዚያው መጠን ይጨምራል።
4. የሞባይል ካርድ ለማዘዝ፣ ከየትኛውም ቦታ ሆነው ማዘዝ ይችላሉ።
5. አንዴ አፑ ከጫኑ ቦሃላ ያዘዙትን የሞባይል ካርድ በተሳካ ሁኔታ ስልክዎ ላይ ከደረሰ ለመሸጥ የኢንተርኔት ዳታ አያስፈልግም።
6. ቸርቻሪ ሆኖ ለመመዝገብ የሚያስፈልገው ቅድመ ሁኔታ ከታች ያለው አፕ መጫንና አከፋፋይ መምረጥ ብቻ ነው። በአፑ ላይ ከተዘረዘሩ ወኪሎች በመምረጥ በቀላሉ መጀመር ይቻላል። ለበለጠ መረጃ የመረጡት ወኪል ጋር መደወል ይችላሉ።
7. አሁን ባለው ምቹ አሰራር ማንኛውም ሰው ለምሳሌ የቢሮ ሰራተኞች፣ የታክሲ ሹፌሮች፣ ባለ ሱቆች፣ በተለያየ ሙያ የተሰማሩ ሰዎች የሞባል ካርድን በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ በ0944334523 ይደውሉ

አፑን ለማውረድ ቀጥሎ ያለው ሊንክ ይጠቀሙ
https://play.google.com/store/apps/details?id=net.yimulu.dealerapp

1 comment

Hi