Abu_Oubeida~channel
መልካም ዜና ለእውቀት ፈላጊዊች፦
በመርከዝ ኢብኑ አብ'ባስ ደርሶች የተጀመሩ መሆናቸውን ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።በመሆኑም ከጥዋት
ከ12:00_1:30
ባለው
በኡስታዝ ኸድር የተጀመሩ
ኪታቦች፡
1,አዳቡ ጣሊበል ኢልም
2,ተብሲሩል ኸለፍ፡(ሁለቱም ኮፒ የሚደረጉ ናቸው)
ከስአት ከአሱር በኋላ 10፡45_12፡20 ድረስ
1,መትን አጅሩምያ
2,ሸርሑ ሉምአቱል ኢእቲቃድ(ኢብኑ ኡሰይሚን)
*በሸይኽ አወል የተጀመሩ ደርሶች ረፋድ 2:30_5:30 ድረስ
1,አርበኡነ ነወውያ
2,ሪያዱ ሷሊሒን
3,በይቁኒያ
መርከዝ ኢብኑ አብባስ ኬሚሴ
16 comments
Ňuŕëdĭń Endires
Jul 5, 2025
አድራሻው የት ነው
Bint Ahimed Oukt Endris العلم قبل القول والعمل ከስራም ከንግግርም እውቀት ይቀድማል
Jul 5, 2025
ሊኩን ?
.
Jul 5, 2025
Ňuŕëdĭń Endires
አድራሻው የት ነው
ኸሚሴ
Isa Yusuf Yisa
Jul 5, 2025
Aslamulkum
Isa Yusuf Yisa
Jul 5, 2025
Onljne new
JEMAL AHMED (abu yehia)
Jul 5, 2025
ሀቂቃ ሸይኽ አወልና ሸይኽ ኸድር ትልቅ የሆነን ስራ እየሰሩ ነው ወንድሞችም አሏህ ይገዛችሁ
Ňuŕëdĭń Endires
Jul 5, 2025
ሰፈሩ የት ነው
صبر جميل
Jul 5, 2025
Kemise Amrach
💐
🥀
🌹
🎋
Jul 5, 2025
link lakulen nw b channelchw nw
ከኢማን የበለጠ ውበት ከሸርክ የበለጠ ወንጀል ዬለም ቅድሜያ ለተውሂድ
Jul 5, 2025
የሳአት አቆጣጠሩ በኢቲዮጰያ ነው ወይሰ በዱባይ
Dawud
Jul 5, 2025
ከኢማን የበለጠ ውበት ከሸርክ የበለጠ ወንጀል ዬለም ቅድሜያ ለተውሂድ
የሳአት አቆጣጠሩ በኢቲዮጰያ ነው ወይሰ በዱባይ
Eto
ከኢማን የበለጠ ውበት ከሸርክ የበለጠ ወንጀል ዬለም ቅድሜያ ለተውሂድ
Jul 5, 2025
ጠይብ
yumna(ام عذعير )
Jul 5, 2025
Aselam aleikum endebefitu new lesetochm ale
Abdellah(Abu-Meryem)
Jul 5, 2025
Mechenew yemijemirew
Kitabus yet inagegnalen(pdf yelem)
JEMAL AHMED (abu yehia)
Jul 6, 2025
ሪከርድ ይደረግ
Show next 1 comment
Kitabus yet inagegnalen(pdf yelem)