🌱 ረመዷን መቼ ነው ?

• ዛሬ አመሻሽ ላይ የረመዷን ጨረቃ ከታየች ማታ ተራዊሒ ሰግደን ነገ ረቡዕ ረመዷን 1 ብለን እንፆማለን ካልታየች ደግሞ ነገ ማታ ተራዊሒ ሰግደን ሐሙስ 1 ብለን እንፆማለን።

•ረመዷን መች እደሆነ ለማወቅ ከናንተ የሚጠበቁው " የጀነት ጨፌ " ቻናልን ተቀላቅሎ መከታተል ብቻ ነው ።

☜ قناة رياض الجنة.
☞ 〖የጀነት ጨፌ〗                      

╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢@tewhedandsuna ✰••☜

2 comments

Poli Tic
10q
S አ ዕ ህ
መች