-213578_temp.jpg
272.2 KB
💙💙💙 ውድ እና የተከበራቹ የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮቻችን
ከላይ በፎቶ እንደምታዩት እኛ የምንለቃቸውን ማነኛውንም ፖስቶች ወደ ፈለጋቹት ቋንቋ ቀይናቹ የምትከታተሉበትን መንገድ አመቻችተና።

ይሄን ማድረግ የቻልነው አንዳንድ ወንድሞች ቻናላችንን boost ስላደረጉልን ነው አላህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው

በተጨማሪ telegram channal boost ሌሎች ፊውቸሮችም አሉት ለምሳሌ እኛ ቻናላችን ላይ story እናደርጋለን boost የሌላው ቻናል ይሄን መጠቀም አይችልም።

telegram premium ያላቹ መንድም እህቶች ቻናላችንን boost እንድታደርጉ ።
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/boost/TewhedandSuna

3 comments

Rehima
Ameseginalehu
19786783104 Muktar
እስልምና እልይኩሙ ወርሕማቱላሕ ዋባካቱሑ
Atwuhid huw efradulahi bil ebada
الحمد الله لي هذهي الأشيئ