💙💙💙 ውድ እና የተከበራቹ የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮቻችን
ከላይ በፎቶ እንደምታዩት እኛ የምንለቃቸውን ማነኛውንም ፖስቶች ወደ ፈለጋቹት ቋንቋ ቀይናቹ የምትከታተሉበትን መንገድ አመቻችተና።
ይሄን ማድረግ የቻልነው አንዳንድ ወንድሞች ቻናላችንን boost ስላደረጉልን ነው አላህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው
በተጨማሪ telegram channal boost ሌሎች ፊውቸሮችም አሉት ለምሳሌ እኛ ቻናላችን ላይ story እናደርጋለን boost የሌላው ቻናል ይሄን መጠቀም አይችልም።
telegram premium ያላቹ መንድም እህቶች ቻናላችንን boost እንድታደርጉ ።
👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/boost/TewhedandSuna