Ethio Construction Engineering
4.የአንድን Simply supported beam የታችኛውን ብረት (Bottom reinforcement) እየመረመሩ ነው። ፌራዮ ማኑ (Bar bender) ላፑን (Lap splice) ልክ ቢሙ መሃል ለመሃል (Mid-span) ላይ አድርጎታል። በ EBCS-2 እና በስትራክቸር ባህሪ መሰረት ትክክለኛው እርምጃ ምንድነው?
Anonymous Quiz
A) የላፕ (Lap) ርዝመቱ ከብረቱ ዲያሜትር 50 እጥፍ (50d) በላይ ከሆነና በቂ Development length እንደሚኖረው ከተረጋገጠ ስራውን ማጽደቅ።
B) ስራውን ውድቅ ማድረግ፤ የቢም የታችኛውን ብረት መሃል ላፕ ማለት Max.bending moment/Tension ባለበት ቦታ ላይ ማለት ስለሆነ አደገኛ ነው።
C) ስራውን ማጽደቅ፤ ምክንያቱም የታችኛው ብረት lap የተደረገው በቢሙ መካከለኛ አንድ-ሶስተኛ ውስጥ በመሆኑ በEBCS መሰረት ተቀባይነት አለው።
D) ስራውን ውድቅ ማድረግ፤ ምክንያቱም የታችኛው ብረት lap ማረግ ያለበት ከፍተኛው ሺር ፎርስ ከሚገኝበት ከሳፖርት ራቅ ብሎ በL/4 ርቀት ላይ ብቻ በመሆኑ።
2 comments
Tilahun Yalew Emrie
Aug 23
The correct answor is "B"
Muller
✌️
Aug 23
B