Ethio Construction Engineering
ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር እና ፌሮ ዋጋ ጭማሪ አመጣ
@etconp
3 comments
ፍቃዴ ብርሀኔ
Apr 15
ሀላፊነት ተሰምቷችሁ ብትለጥፉት ጥሩ ነው
1ኛ. የግባትን ዋጋ በተመለከተ የት እንደሆነ ብትገልጹ
2ኛ. የብረት ዋጋን በተመለከተ ዋጋውን በምን እንደገለጻችሁት እንደገና ብታዮት
*ሌላው ኋላቀር እና ማሀይም ባለሀብት የፈጠረውን የገበያ ቀውስ በውጭ ጦርነት ብቻ ቀውሱ እንደተፈጠረ ለህገወጦች ሽፋን መሆን ጥሩ አይመስለኝም
A.T
Apr 15
በሎኬት የጭማሪ መጠን እንዴት ሰርታችሁት ነው 18000
Engineer Eliyas
Apr 15
Wrong information
1ኛ. የግባትን ዋጋ በተመለከተ የት እንደሆነ ብትገልጹ
2ኛ. የብረት ዋጋን በተመለከተ ዋጋውን በምን እንደገለጻችሁት እንደገና ብታዮት
*ሌላው ኋላቀር እና ማሀይም ባለሀብት የፈጠረውን የገበያ ቀውስ በውጭ ጦርነት ብቻ ቀውሱ እንደተፈጠረ ለህገወጦች ሽፋን መሆን ጥሩ አይመስለኝም