🥹 በማፍጠሪያ ወቅት የሚደረግ ዱዓ• በማፍጠሪያ ወቅት ብዙ ሰዎች ገና በልጅነታቸው ጀምሮ የለመዱትንና በሰፊው የሚታወቀውን የሚከተለውን ዱዓ ሲያደርጉ እንሰማለን፦
"አልላሁመ ለከ ሱምቱ ወዓላ ሪዝቂከ አፍጠርቱ"
(ጌታዬ ሆይ! ላንተ ብዬ ጾምኩኝ፣ በሰጠኸኝም ሲሳይ አፈጠርኩኝ)
😀
ነገር ግን ይህ ሐዲስ ትክክለኛነቱ (ሰሒሕነቱ) ያልተረጋገጠ ነው።✅
ትክክለኛው መንገድ፦• በመጀመሪያ "
ቢስሚላህ" ብሎ መጀመር፣ ከዚያም እየበሉና እየጠጡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ያስተማሩትን የሚከተለውን ትክክለኛ ዱዓ ማድረግ ይገባል፦
"ዘሀበ-ዘመኡ ወብተለቲል ዑሩቁ ወሰበተል አጅሩ ኢንሻ አላህ"
(ጥሙ ተወገደ፣ ደም ስሮች ረጠቡ (ረኩ)፣ አላህ ከፈቀደም ምንዳው (አጅሩ) ተረጋገጠ)
🔵 @TewhedandSuna 🎴
https://youtu.be/HoYBJdZJHRM?si=Toko12amX9JNMP4p