قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
0:28
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌱
ይችን
video
ለሁላቹም ግን 12 ውጤት ያያቹ ብሰሟት
👌
🪴
@tewhedandsuna
2 comments
Semira
Sep 16, 2025
Trgumun be amargna ba Allah
🌱
Sep 16, 2025
Semira
Trgumun be amargna ba Allah
የአላህ በባሪያዎቹ ላይ ያለው ፍላጎት በሪያዎቹ ለራሳቸው ካላቸው ፍላጎት ይበልጣል።
እኛ ግን ከአላህ ጋጨያለንን አደብ እንጥሳለን።
እሱ ለኛ የሚፈልገውን ነገር እኛ ግን አንፈልገውም።
ለራሳችን የምንፈልገውን እንዲፈልግ እንፈልጋለን።
ምንም እንኳን ቸኩሎችና አላዋቂዎች ከመሆናችን ጋ ፣ እሱ ግን አዎቂ ፣ ጥበበኛ እና መሃሪ ከመሆኑ ጋ፣
ከአላህ ጋር መልካም ስነ ምግባርን እንዲሰጠን አላህን እንለምነዋለን ክብር ለእርሱና በረከቱ ይሁን።