👉ከራስ መኮንን ድልድይ ተነስቶ አፍንጮ በር የሚደርሰው 720 ሜትር የሚሸፍነው የወንዝ ዳርቻ የመንገድ ግንባታን ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ።

🚧የግንባታ ሥራው የፔዳል ሳይክል መተላለፊያ መስመር፣ የእግረኛ መንገድ ግንባታና የመሮጫ ትራክን ጨምሮ ሌሎች ተያያዥ የልማት ሥራዎችን ያካተተ ነው ተብለዋል፡፡


@etconp

2 comments

Tsegaye Addis
Pleace share me ends file
Tsegaye Addis
Pleace share me EBCS file