🌱 የቁርዓን ትሩፋት !🪴 ከኢብኑ መስዑድ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿منْ قرأَ حرفًا من كتابِ اللهِ فله به حسنةٌ، والحسنةُ بعشرِ أمثالِها لا أقولُ آلم حرفٌ، ولَكِن ألِفٌ حرفٌ، ولامٌ حرفٌ، وميمٌ حرفٌ﴾
“ከአላህ መፅሀፍ (ቁርዓን) አንድን አንቀፅ ያነበበ ሰው ለሱ ሀሰና (ምንዳ) አለው፡፡ ይህም በአስር አምሳያ ይባዛለታል፡፡ (አሊፍ ላም ሚም) አንድ ፊደል ነው አልላችሁም፡፡ ነገር ግን አሊፍም ፊደል ነው። ላምም ፊደል ነው። ሚምም ፊደል ነው፡፡”📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2910
༺❀༻༺❀༻
𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥 𝆺𝅥
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤Te>
@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞