قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
✿ የቂያማ ቀን ቅሬታችንን ለአላህ እናቀርባለን!
እኛ ትዳርን ፈልገን ነበር! ነገር ግን ሴቶቹ መስፈርታቸው ገንዘብና መኖሪያ እንጂ ዲን እና ስነ-መግባር አልነበረም! ብለን ምንም ሳናስቀር ሁሉንም ለአላህ እንናገራለን።
👐🏻
▢
ከላጤዎች መንደር
🌱
@TewhedandSuna
1 comment
طريق نجاة...إسلام
Jun 16
enyam bzu kis innaqerballan