👉የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ ዶ/ር አብርሃም ገብሬ ተካለኝ በስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ❤️

🌟ይህ ስኬት ዩኒቨርሲቲው ለአካዳሚያዊ ልህቀት፣ ለምርምርና ፈጠራ እንዲሁም ለማኅበረሰብ አገልግሎት ያበረከተውንና እያበረከተ ያለውን አስተዋጽኦ ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል ያለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለዚህ ከፍተኛው የአካዳሚክ ማዕረግ ለበቃችሁ ምሁራን እንኳን ደስ አላችሁ መልእክቱን አስተላልፏል።

@etconp

1 comment

Abdulqehar Tassew
የምር ይገበዋል, መንታ ወንድሙ ኢሳቅንም ቢያሽሩት እንዴት ደስ ይል ነበር?