🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸

🌍ዱንያ ሙሉ …

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن أصبحَ مِنكُم آمِنًا في سِرْبِه، مُعافًى في جسَدِهِ، عندَهُ قُوتُ يَومِه، فَكأنَّما حِيزَتْ له الدُّنْيا﴾

“ከናንተ ዉስጥ በነፍሱ እና በአካሉ ላይ ሰላም ሆኖ እርሱ ጋር የእለተ ጉርሻዉ ኑሮት ያነጋ ሰዉ በእርግጥም ለሱ ዱንያ ሙሉ በሙሉ እንደተሰበሰበችለት ነዉ።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2346
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞ 
 

    ˓٭˛✿🌹🍃

1 comment

ام ريان
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ