قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
⚡️
⚡️
⚡️
⚡️
⚡️
⚡️
🆕
በሂጅሪ ዘመን ቀመር 11ኛው የዙል ቀዕዳህ ወር ዛሬ ሰኞ [ግንቦት 18/2017] 28ኛ ቀን ላይ ደርሷል። በወሩ ማጠናቀቂያ የተከታዩ ዙል ሒጃ አዲስ ጨረቃ መታየት አልያም አለመታየቱን ለማረጋገጥ የሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ባለሞያዎች ነገ ማክሰኞ አመሻሽ ላይ ለፍለጋ እንደሚሠማሩ ሳዑዲ ዐረቢያ አስታውቃለች።
በዚህም መሠረት ነገ አመሻሽ ላይ አዲስ ጨረቃ መታየቱ የሚረጋገጥ ከሆነ፣ የዘንድሮ ዒድ አል አድሓ በዓል ግንቦት 29/2017 ተከብሮ የሚውል ይሆናል። አዲስ ጨረቃ መውጣቱን ባለሞያዎች ማረጋገጥ ካልቻሉ በዓሉ በማግሥቱ ግንቦት 30/2017 ተከብሮ ይውላል።
ፈጣን መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇
👇
👇
👇
👇
👇
👇
👇
🌟
🔗
😊
ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ
👈
🟢
🔤
🤩
6 comments
።።።።።።።።።።።።
May 26, 2025
ግንቦት 30/2019?
👀
🌱
May 26, 2025
።።።።።።።።።።።።
ግንቦት 30/2019?
👀
جزاكِ الله خيرًا
Tying error
።።።።።።።።።።።።
May 26, 2025
አሚን ወኢያኩም
ያለ ተወሂድ ሂዎት ጨለማ ናት ام مريم
May 26, 2025
እሺ ፆሙ መቼ ነዉ ሚጀመረው
🌱
May 26, 2025
ያለ ተወሂድ ሂዎት ጨለማ ናት ام مريم
እሺ ፆሙ መቼ ነዉ ሚጀመረው
ነገ አመሻሽ በምትታየው ጨረቃ ይወሰና
ኢንሻ አላህ ነገር እኛም መረጃዎችን በፍጥነት እናደርሳለን
ከወሎ ልጓማ أم حكمه
May 26, 2025
እሮብነዋ
Tying error
ኢንሻ አላህ ነገር እኛም መረጃዎችን በፍጥነት እናደርሳለን