Due to extreme heat during Hajj, Sheikh Abdul Rahman Sudais has instructed Haramain imams to shorten Friday khutbahs & prayers (max 15 mins), and reduce Adhan-Iqamah time to 5 - 10 mins to ease the burden on pilgrims and protect their well-being.
#Hajj1446 #Haramain
በሐጅ ወቅት በደረሰ ከፍተኛ ሙቀት ሼክ አብዱረህማን ሱዳይስ የሀረመይን ኢማሞች የጁምዓ ኹጥባዎችን እና ሶላቶችን እንዲያሳጥሩ (ቢበዛ 15 ደቂቃ) እና የአዛን-ኢቃማ ጊዜን ወደ 5 - 10 ደቂቃ በማሳነስ በሐጃጆች ላይ ያለውን ሸክም ለማቃለል እና ደህንነታቸውን እንዲጠብቁ አዘዋል።
#ሀጅ 1446
🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤
🤩