⭐️Answer - Volume of asphalt = L x W x T
- volume of asphalt = 150m x 10m x 0.15m
- volume of asphalt = 225m³
For full answer check it on the image
መልስ
በመጀመሪያ ለ አስፋልቱ ንጣፍ ምን ያህል አስፋልት
(በ ቮሊዩም) እንደሚያስፈልገን እናስላ
ቮሊዩም = ርዝመት x ስፋት x ጥልቀት (ውፍረት)
ቮሊዩም = 150 ሜትር x 10 ሜትር x 0.15 ሜትር (15ሳንቲም)
ቮሊዩም = 225 ሜትሪክ ኪዩብ
ለ አስፋልት ንጣፍ የሚያስፈልገን 225 ሜትሪክ ኪዩብ ነው
ነገር ግን የተነገረን የ መኪናው የመጫኛ አቅም ነው በ volumetric ሳይሆን በ gravimetric (በክብደት ነው) ነው ስለዚህ የሚያስፈልገንን የ አስፋልት መጠን በ ኪሎ ግራም እናስላ ከዛም ወደ ቶን እንቀይር
የ አስፉልቱ በ አንድ ሜትር ኪዩብ 2400 ኪሎግራም ይመዝናል/ተጠቅጥቋል ስለዚህ በ ኪሎግራም ለማግኘት ዴንሲቲ/density ሲባዛ በ ቮሊዩም እናረጋለን
ክብደት (በኪሎ) = ቮሊዩም x ዴንሲቲ/
density
ክብደት = 2400ኪሎግራም በ ሜትር
ኪዩብ x 225 ሜትር ኪዩብ
ክብደት = 540,000 ኪሎግራም
1 ቶን = 1000 ኪሎግራም
የ አስፋልታችን ክብደት = 540 ቶን
አንድ የ ክብደት መኪና የመጫን አቅሙ 40 ቶን ነው
የሚያስፈልገን የጭነት መኪና ብዛት= 540 ቶን / 40 ቶን = 13.5
14 ብለን እንውሰድ
@etconp
2, One batch of asphalt is how many kilogram of asphalt?