🌱Shawwal 1447 Crescent Search Today

The Shawwal 1447 crescent will be searched for today in Saudi Arabia to determine the day of Eid Al-Fitr 1447.

The result of the moon sighting is expected to be announced around 6:10 PM (Makkah time).

🌱ለሸዋል 1447 የጨረቃ ፍለጋ ዛሬ ይካሄዳል።
​የዒድ አል-ፊጥርን ቀን ለመወሰን በሳዑዲ አረቢያ የሸዋል 1447 የጨረቃ ፍለጋ ዛሬ ይከናወናል። የጨረቃ እይታው ውጤት በመካ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 12:10 (6:10 PM) አካባቢ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

👈 قناة رياض الجنة. 
👉〖የጀነት ጨፌ〗                      

╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢🌐@tewhedandsuna ✰••👈

1 comment

إن مع العسر يعسرايعسرا (سراج)negn ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ።
12:10pm እንጠብቅ