42❤ ብቻ? እዚህ 42 ሰው ብቻ ነው የሚከታተለን?

@etconp

1 comment

አይ ብዙ ሰው ነው የሚከተለው የሚጠቀምበት ነገር ግን በወቅቱና ሰአቱ የሚመለከተው ግን ትንሽ ስለሆነ ነው። እና በርቱልን እውነት በኮንፊደንስ ለመስራት የሚያስችል አነቃቂ ትምህርትና ደኩመንት እየሰጣቹን ነው። እኔ ራሱ ብዙ አልከታተልም ነበረ ከቆየ በኋላ ፖስቶች ሰብሰብ ሲሉ ነው የምከፍተው። MS project software በዚ ቻናል አገኘው ደስ ስላለኝ ቻናሉ pin አርጌዋሎ።