👉ከዚህ በታች Specification (ቴክኒካል መግለጫ) እና Bill of Quantity (BOQ) (የመጠን እና ዋጋ ዝርዝር) እንደሚከተለው ቀርቧል።
እንደምትወዱት አልጠራጠርም አንብባቹ ስትጨርሱ እንደተለመደው ሼር ይደረግ
🙏▢ 1. Specification (ቴክኒካል መግለጫ)
ትርጉም
Specification (ቴክኒካል መግለጫ) ማለት በኮንስትራክሽን ሥራ ውስጥ የሚጠቀሙ እቃዎች፣ የሥራ ጥራት፣ የአሰራር ዘዴ፣ መስፈርቶች እና መመሪያዎችን የሚገልጽ የጽሑፍ ሰነድ ነው።
Specification የሚገልጸው ሥራው እንዴት መሰራት እንዳለበት ነው፤ መጠን አይገልጽም።
የSpecification አላማ
✅ የእቃ እና የሥራ ጥራት መግለጽ
✅ የኢንጂነሪንግ መስፈርቶች ማረጋገጥ
✅ ግልጽ የሥራ መመሪያ መስጠት
✅ በኮንትራክተር እና በክላይንት መካከል ክርክር መከላከል
✅ የጥራት ቁጥጥር ማረጋገጥ
የSpecification አይነቶች
1. General Specification (አጠቃላይ መግለጫ)
የእቃዎችን እና የሥራን ጥራት በአጠቃላይ ይገልጻል፤ ዝርዝር አይደለም።
ምሳሌ:
ሲሚንቶ Ordinary Portland Cement መሆን አለበት
አሸዋ ንፁህ መሆን አለበት
ኮንክሪት በትክክል መድረቅ (curing) አለበት
የሚጠቀሙበት:
✅ ለቅድመ ግምት
✅ ለአጠቃላይ መረጃ
2. Detailed Specification (ዝርዝር መግለጫ)
የእቃዎችን፣ የሚክስ ሬሾ፣ የሥራ ዘዴ እና ሁሉንም ዝርዝር ይገልጻል።
ይይዛል:
✅ የእቃ አይነት
✅ የሚክስ ሬሾ
✅ የሥራ ዘዴ
✅ የመሳሪያ አይነት
✅ የcuring ጊዜ
✅ የፈተና መስፈርቶች
ምሳሌ (Concrete):
Cement: OPC
Mix ratio: 1:2:4
Water-cement ratio: 0.45–0.6
Curing: 7 ቀን
Method: Machine mixing
የSpecification ክፍሎች
1. የሥራ መግለጫ
የሚሰራውን ሥራ ይገልጻል
ምሳሌ:
Reinforced concrete slab
2. የእቃ መስፈርት
የእቃዎችን ጥራት ይገልጻል
ምሳሌ:
የሲሚንቶ grade
የብረት grade
የaggregate size
3. Workmanship (የሥራ ጥራት)
ሥራው እንዴት መሰራት እንዳለበት ይገልጻል።
ምሳሌ:
Concrete በደንብ መጨነቅ
Formwork ትክክል መሆን
4. የሥራ ዘዴ
ምሳሌ:
✅ Mixing method
✅ Placing method
✅ Compaction method
5. የጥራት ቁጥጥር
ምሳሌ:
✅ Slump test
✅ Strength test
6. የመለኪያ ዘዴ
ምሳሌ:
Concrete → m³
▢ 2. Bill of Quantity (BOQ) (የመጠን እና ዋጋ ዝርዝር)
ትርጉም
BOQ ማለት የሁሉንም የኮንስትራክሽን ሥራዎች መጠን፣ unit፣ rate እና total cost የሚያሳይ ሰነድ ነው።
✅ BOQ የሚገልጸው:
✅ ምን ያህል ሥራ እንዳለ
✅ ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስፈልግ
የBOQ አላማ
✅ የፕሮጀክት ዋጋ መግለጽ
✅ ኮንትራክተሮች bidding እንዲያደርጉ
✅ የዋጋ ንጽጽር
✅ የዋጋ ቁጥጥር
✅ የክፍያ ስሌት
የBOQ ክፍሎች
1. Description (የሥራ መግለጫ)
ምሳሌ:
✅ Excavation
✅ Concrete work
2. Unit (መለኪያ)
ምሳሌ:
☑️ m³ → Excavation, Concrete
☑️ m² → Plaster
☑️ m → Pipe
☑️ kg → Steel
3. Quantity (መጠን)
ከdrawing ይሰላል
4. Rate (ዋጋ)
ለአንድ unit ዋጋ
ይይዛል:
✅ Material cost
✅ Labor cost
✅ Equipment cost
✅ Profit
5. Amount (ጠቅላላ ዋጋ)
በSpecification እና BOQ መካከል ያለ ልዩነት
Specification
✅ የሥራ ጥራት ይገልጻል
✅ እንዴት መሰራት እንዳለበት
✅ ቴክኒካል ሰነድ
BOQ:
✅ መጠን እና ዋጋ ይገልጻል
✅ ምን ያህል እንደሆነ ይገልፃል
✅ ፋይናንስ ሰነድ
ግንኙነታቸው
✅ Specification → እንዴት መሰራት
✅ BOQ → ምን ያህል እና ዋጋ
አጠቃላይ ማጠቃለያ
✅ Specification → እንዴት መስራት
✅ BOQ → መጠን እና ዋጋ
Via Mekamu Mohammed
🏷የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ
👇https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp