Ethio Construction Engineering
👉
በ 14 ዓመታት የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ጉዞ ውስጥ ከ15ሺ በላይ ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል !!
💥
ሕዳሴ የደም ዋጋም ተከፍሎበታል !
ሪፖርተር የእንግሊዘኛው መጽሔት ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ጋር ያደረገውን ቆይታ አውጥቷል።
በቆይታው ማብቂያ ጠያቂው ጋዜጠኛ በእውቀት አበበ ይህን ጠየቀ ...እርሳቸውም መለሱ
Is it true that as many as 15,000 people died while building the dam over the past 14 years?
Yes, that is true.
በገንዘብ በጊዜና በብዙ መስዋዕትነት ብቻ አይደለም ሕዳሴ በ15 ሺ የአገራችን ልጆች ደምም ጭምር ነው የተገነበው
😢
❤
©️
ኤርሚያስ በጋሻው ገሰሰ
📜
ሪፖርተር ጋዜጣ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ ጋር ያደረጉትን ሙሉ ቃልመጠየቅ አንበቡ
👇
https://thereportermagazines.com/4076/?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR5S6q17e_MubeBe6FwfpnOGpkMwpRxlipphXfneiSHIpYNitSAJ5MadMPygKg_aem_pDAw4-7glxVrzIgiOqC4SA
@etconp
1 comment
Birhan | ብርሃን
Sep 2, 2025
ምናልባት መከላከያ ሰራዊት እና አማፂያኑን ጨምሮ ከሆነ አላውቅም።