👉JOB VACANCY
🏛TNELA CONSTRUCTION PLC🌟Site engineer
👍0 ዓመት የስራ ልምድ
⚡️Deadline: November 6, 2026
✂️Vacancies: 5
🗂Job Description
🌙የትምህርት ደረጃ:- በሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc Degree) ያለው/ት::
📃የስራልምድ ፡-ዜሮ አመት እና ከዚያ በላይ እንዲሁም አዲስ ተመራቂዎችም ማመልከት ይችላሉ::
🔗የቅጥር ሁኔታ ……… ቋሚ
🧷የስራቦታ አዲስአበባ ደሞዝ በስምምነት
📮የስራ ልምድ የሌላቸው አዲስ ተመራቂዎችም እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ::
💥አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውንና የስራ ልምድ ማስረጃ ካላቸው ከ ሲቪ(CV) ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
📩ኢሜል :-Tnelahr@gmail.com
🚥Phone 0952171717 በቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መላክ ይቻላል:
🏷መደወል አይቻልም@etconp