📘 “ከመፈክር ጀርባ!” በገበያ ላይ ዋለ!!!

ለኡማው ወቅታዊ ማስታወሻ ፦

– ትክክለኛ መስለው ለተሳሳተ ዓላማ የሚውሉ ንግግሮችን የሚዳስስ፣

- የብዙዎቻችንን ቤት ላንኳኩ የምላስ ወለምታዎች ወጌሻ

– በተከበሩ ኡስታዞች ተገምግሞ የፀደቀ

– ለወጣቶች፣ ለማህበራዊ ሚዲያ “ተፅዕኖ ፈጣሪዎች” እና ሚዲያውን ለሚጠቀሙ ብዙሃኑ ማህበረሰብ ወሳኝ የሆነ መፅሐፍ ...

📞 መጽሐፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ፦

📍 መርካቶ – አት ተውባ – +251913924444
📍 ፉሪ – ዛድ መክተባ – +251966011897
📍 ቤተል & አለምባንክ – +251968094512
📍 አየርጤና– በሕሩ መክተባ– +251910766645

🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳

📍 አዳማ – ኢብራሂም – +251912322192
📍 ጅማ– ቢላል ማተሚያ– +251917024288
📍 ሀረር – ሙዓዝ – +251985408911


ለክፍለ ሀገር፣ ማከፋፈል ወይም በጅምላ መረከብ ለምትፈልጉ፦
በእነዚህ አድራሻዎች ያግኙን፦

ስልክ ፡ +251968094512

ቴሌግራም ፡ @ibnurahmeto

7 comments

My concept...,inshaallah
Aselamu aleykum werehmetulahi weberekathu
ጥያቄ ነበረኝ
ግን ማንን እንደምጠይቅ ግራገባኝ እና ዝም ብየፃፍኩ እሚመልሥልኝ አላጣም ብየ
ጥያቄየ ይሄነው
ቤተሠቤ ቡና ሢያፈሉም ሆነ ሢበሉ ምግቡን ሆነ ቁርሡን ይነዮታል ላባቴ ለናቴ ምናምን እያሉ እና እኔ ይሄን አላምንበትም እንዴት አንዲሠው ሢኖር ላሄራየ ይጠቅመኛል ሣይል ከሞተ ቡሀላ በቡናው በምግቡ ቤተሠብ እየተመገበው እንደት ለሞተው ይደርሣል ?ወይ ነይተው ለሞተው ሠው ለሙሣፊር ምግብ አላበሉ
እኔ እማምነው ለሞተሠው ተነይቶ የራበው ሢበላ
የጠማው ሢጠጣ
የበረደው ሢለብሥ ብቻ ብዙነገር ሢደረግ
ተነይቶ መሥጊድ ሢሠራለት እንደዚህ መሠል ነገር አምናለሁ ግን ቤተሠቤ ቡና ተፈላ ለባቴ ላያቴ ማለት
ምግብ ተቀረበ አሁንም እንደዛው ኧረpleas ማብራሪያ እፈልጋለሁ አግዙኝ በአላህ ባቋሜ እንድፀና
As wr wb
⟆ ꙳أَمَتَ للْه~ ꙳طَـالِبَةَلْـعِـلْـمِ꙳⟅
አሰላሙ አለይኩም
⟆ ꙳أَمَتَ للْه~ ꙳طَـالِبَةَلْـعِـلْـمِ꙳⟅
ስለ ተጂዊድ ትምህርት መጠየቅ ይቻላልደ