ከባህር ወለል በታች 292 ሜትር ዝቅ ተደርጎ የተገነባ መተላለፊያ ዋሻ

ይህ በባህር ውስጥ የተሠራው የመንገድ ዋሻ The Ryfylke Tunnel ተብሎ የሚጠራ ሲሆን መገኛውም በኖርዌይ ውስጥ ነው።

ርዝመቱም 14.4 ኪሎ ሜትር ሲሆን፣ ከባህር ወለል በታች 292 ሜትር ዝቅ ተደርጎ የተገነባ ነው።

ይህ ስምጥ ዋሻ ኖርዌይ ውስጥ Stavanger የተባለ ቦታን Ryfylke ጋር የሚያገናኝ ከመሆኑም በላይ ጉዞን የሚያሳጥ እንዲሁም፣ የመርከብ ላይ ትራንስፖርትን ጨርሶ የሚያስቀር ነው ተብሎለታል።

የዋሻው ግንባታ እ.ኤ.አ 2013 ተጀምሮ በ2019 ሊጠናቀቅ ችሏል።

@etconp

1 comment

የሰው ስትፅፉ ጊዜ ያለፈባችሁ ሰነፎች!