✿ ድሮ ልጅ እያላችሁ «ይህን መሆን
እፈልጋለሁ!!»
ስትሉ የነበረውን ነገር
ሆናችሁ ወይስ ፍላጎታችሁን ቀየራችሁ?!

• ህይወት ከጊዜ ጋር ትለዋወጣለች!!

🌱 @TewhedandSuna

3 comments

አልሃምዱሊላህ ሆንኩ
ሰለሆንኩም ደስተኛ ነኝ
አልሆንኩም ከሱ የተሻለ ነገር ተካልኝ አልሃምዱሊላህ
🦋🦋
አልሃምዱሊላህ ልጅ ሆኘ ሳድግ ሙስሊም እሆናለሁ ነበር ምኞቴ አደኩ ሆነኩ