قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
✿ ድሮ ልጅ እያላችሁ «ይህን
መሆን
እፈልጋለሁ!!»
ስትሉ የነበረውን ነገር
ሆናችሁ ወይስ ፍላጎታችሁን ቀየራችሁ?!
•
ህይወት ከጊዜ ጋር ትለዋወጣለች!!
🌱
@TewhedandSuna
3 comments
ᴀɴᴀʜɪʀ
Jun 20
አልሃምዱሊላህ ሆንኩ
ሰለሆንኩም ደስተኛ ነኝ
𝖆𝖞𝖑𝖎𝖓
Jun 20
አልሆንኩም ከሱ የተሻለ ነገር ተካልኝ አልሃምዱሊላህ
🦋
🦋
Jun 21
አልሃምዱሊላህ ልጅ ሆኘ ሳድግ ሙስሊም እሆናለሁ ነበር ምኞቴ አደኩ ሆነኩ
ሰለሆንኩም ደስተኛ ነኝ