✿

ወደፊት የምናደርገው እርምጃ አስቸጋሪ ከሆነ፤ ወደ ኋላ ለመመለስ የምናስበውም ጉዞ ስቃይ የበዛበት ከሆነና እንቅስቃሴያችንን ገታ አድርገን ባለንበት ቦታ ለመቆም አንዳች ችግር የሚፈጥርብን ከሆነ ምን ማድረግ ይኖርብናል ትላላችሁ?

🌱 @TewhedandSuna

4 comments

ሁለት መከራዎች ሲገጥሙ፣ ቀላሉን ይመርጣሉ፤ ነገር ግን ተስፋን አይተዉም።
ስለዚህ፣ ወደፊት መሄድ ከባድ፣ ወደኋላ መመለስ የሚያሳምም፣ በቦታችን መቆምም አደገኛ ሲሆን፣ ተስፋን ሳንተው በጥበብ እና በትዕግሥት የሚያድነንን መንገድ መፈለግ ይገባናል።ሁሉም መንገዶች ሲዘጉ የሚከፈተው በር ትዕግሥትና በአላህ ላይ መተማመን ነው።
ወደፊት መግፋት !
ሱብሀን አሏህ ብቻ ከባድ ነው ግን ትልቁ ያለው አማራጭ ስቃዩን ችሎ ወደ ፊት መጓዝ
ተንገዳግዶ ወደ አንዱ አቅጣጫ መዉደቅ