قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
✿
ወደፊት
የምናደርገው እርምጃ አስቸጋሪ ከሆነ፤
ወደ ኋላ
ለመመለስ የምናስበውም ጉዞ ስቃይ የበዛበት ከሆነና እንቅስቃሴያችንን ገታ አድርገን
ባለንበት ቦታ
ለመቆም አንዳች ችግር የሚፈጥርብን ከሆነ ምን ማድረግ ይኖርብናል ትላላችሁ?
🌱
@TewhedandSuna
4 comments
الملك الغامض
Jun 14
ሁለት መከራዎች ሲገጥሙ፣ ቀላሉን ይመርጣሉ፤ ነገር ግን ተስፋን አይተዉም።
ስለዚህ፣ ወደፊት መሄድ ከባድ፣ ወደኋላ መመለስ የሚያሳምም፣ በቦታችን መቆምም አደገኛ ሲሆን፣ ተስፋን ሳንተው በጥበብ እና በትዕግሥት የሚያድነንን መንገድ መፈለግ ይገባናል።ሁሉም መንገዶች ሲዘጉ የሚከፈተው በር ትዕግሥትና በአላህ ላይ መተማመን ነው።
✨
𝙼a𝚑𝚊𝚖i
✨
Jun 14
ወደፊት መግፋት !
ام صالح
Jun 20
ሱብሀን አሏህ ብቻ ከባድ ነው ግን ትልቁ ያለው አማራጭ ስቃዩን ችሎ ወደ ፊት መጓዝ
𓍼֪ Jabir As_Selefiy 𓍼֪
Jun 30
ተንገዳግዶ ወደ አንዱ አቅጣጫ መዉደቅ
ስለዚህ፣ ወደፊት መሄድ ከባድ፣ ወደኋላ መመለስ የሚያሳምም፣ በቦታችን መቆምም አደገኛ ሲሆን፣ ተስፋን ሳንተው በጥበብ እና በትዕግሥት የሚያድነንን መንገድ መፈለግ ይገባናል።ሁሉም መንገዶች ሲዘጉ የሚከፈተው በር ትዕግሥትና በአላህ ላይ መተማመን ነው።